![]() Children categoriesከሙያ ማኅበራት የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ መጋቢት 16 ቀን 2012 ዓ.ም. የኮሮና ቫይረስ በሽታ (ኮቪድ-19) ስርጭትን ለመግታት እየተደረገ ያለውን ሀገራዊ ምላሽ /National response/ ለማገዝ የጤና ሙያ ማኅበራት የተቀናጀ እንቅስቃሴ በማድረግ ላይ ይገኛሉ። በአሁኑ ወቅት በዓለም አቀፍ ደረጃ ብሎም በኢትዮጵያ አሳሳቢ እና ዋነኛ የሕብረተሰብ ጤና ስጋት የሆነውን የኮቪድ-19 በሽታ ወረርሽኝ ለመከላከል ብሎም ለመቆጣጠር በተለያዩ አካላት በተለይም በመንግስትና በሙያ ማህበራት ዘርፈ ብዙ እንቅስቃሴ በመደረግ ላይ ይገኛል፡፡ በተለይ ሲቪል የማሕበረሰብ ድርጅቶች አካል የሆኑት የጤና ሙያ ማሕበራት ተቀናጅተው ህብረተሰቡ ለበሽታው እንዳይጋለጥ ሳይንሳዊ /scientific/ እና በመረጃ ላይ የተመሰረተ /evidence based/ በሆነ መንገድ መንግስት እየወሰደ ያለዉን የመከላከልና የመቆጣጠር እርምጃ በመርዳት ላይ ይገኛሉ፡፡ ለአብነት ያህል ካለፈዉ ሳምንት ጀምሮ ለጤና ባለሙያዎች ስልጠና በመስጠት ላይ እንገኛለን፡፡ እንዲሁም የበሽታውን ምንነት እና መከላከያ መንገዶችን ለኅብረተሰቡ ለማድረስ ልዩ ልዩ መልዕክቶችን በማሳተም እንዲሰራጭ ተደርጓል፡፡ በተጨማሪም ቫይረሱ በሌሎች አገሮች እያደረሰ ካለው አስከፊ ቀውስ በመነሳት በጋራ እየሰራ የሚገኘዉ የሲቪል ማሕበረሰብ ድርጅቶች አካል የመከላከልና የመቆጣጠር ስራዉን በተሻለ ሁኔታ ለማቀናጀትና የተለያዩ አካላትንም ድርሻ ለመጠቆም ይህ መግለጫ ተዘጋጅቷል:: Work Place Interventions in Ethiopian Public Health Association (EPHA) on COVID-19 PreventionEPHA has performed the following activities in relation to COVID-19 prevention
It is believed that, other Governmental and Nongovernmental organizations will take a lesson from EPHAEPHA would like to pass its deepest condolences on the passing of Dr. Catherine Hamlin. It is to be recalled that, Hamlin Fistula Hospital has been received an Institutional Award of the Ethiopian Public Health Association (EPHA) in 2011. |