![]() Children categoriesየኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመግታት የአካላዊ እና ማኅበራዊ መራራቅ ትግበራ እጅግ አናሳና በጣም አሳሳቢ በመሆኑ ሕብረተሰቡ ትኩረት ሰጥቶ እንዲተገብር የሙያ ማኅበራት ጥሪ አቀረቡ።
የኢትዮጵያ ጤና አጠባበቅ ማኅበር፣ የኢትዮጵያ ህክምና ማኅበር፣ የኢትዮጵያ ነርሶች ማኅበር፣ የኅብረተሰብ ጤና አጠባበቅ መኮንኖች ማኅበር፣ የኢትዮጵያ አካባቢ ጤና ባለሞያዎች ማኅበር፣ የኢትዮጵያ የፋርማሲ ማኅበር፣ የኢትዮጵያ ሳይኮሎጂ ባለሞያዎች ማኅበር፣ የኢትዮጵያ ህክምና ላቦራቶሪ ማኅበር እና የኢትዮጵያ ሚድዋይፎች ማኅበር በቅንጅት የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመግታት የሚደረጉ ተግባራዊ እንቅስቃሴዎችን በመከታተል ላይ እንደሚገኙ ይታወቃል። ማኅበራቱ ለዝግጅት ክፍላችን በላኩት መግለጫ በተለይም የትንሳኤ በዓልን አስመልክቶ በግብይት ስርአቱ ወቅት በአካላዊ መራራቅ ትግበራ ረገድ የታየው ቸልታ እጅግ አሳሳቢ መሆኑን በማውሳት በቤት ውስጥ መቆየትና የጉዞ ክልከላ ህጎች በተግባር እንዲተረጎሙ ጠይቀዋል። አያይዘውም የጤና ባለሙያዎችን የግል ደህንንት መጠበቂያ ቁሳቁሶች እጥረትን ለመቅረፍ መንግስት በአገር ውስጥ በማምረትም ሆነ በፈጣን የግዥ ሒደት የቁሳቁሶች አቅርቦትና ተደራሽነት እንዲጨምር አሳስበዋል፡፡ እንደማኅበራቱ መግለጫ በየእለቱ ምርመራ እየተደረገላችው ያሉት ሰዎች ቁጥር አነስተኛ በመሆኑ የጤና ሚኒስቴር የናሙና ምርመራ አቅርቦቱን በማሳደግ በቀን ቢያንስ 5,000 ለሚያህሉ ሰዎች ምርመራ እንዲያካሂድ መክረዋል። የበሽታ አምጪ ተሃዋሲያንን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የተዘጋጁ መመሪያዎችን የጤና ባለሙያዎች በሁሉም ቦታና ጊዜ በአግባቡና በጥብቅ እንዲተገብሩ አበክረው ያሳሰቡ ሲሆን፤ በየብስና በአየር ወደ ሃገር ውስጥ የሚገቡ መንገደኞች በበሽታ አምጭ ተሃዋሲያን መከላከልና ቁጥጥር መርሆች መሰረት ከፍተኛ ጥንቃቄ እንዲደረግ ጠይቀው፤ ለዚህም ትግበራ የቴክኒክ እገዛ ለመስጠት ቁርጠኛ መሆናቸውን አረጋግጠዋል፡፡ በመጨረሻም የሚዲያ አካላት ተአማኒነቱ የተረጋገጠ መረጃ በማቅረብና በሽታውን ለመከላከል በሚደረጉ ጥረቶች ረገድ አርአያ መሆን እንዳለባቸው የሙያ ማኅበራቱ አሳስበዋል፡፡ The Ethiopian Health Professionals Advisory Council on COVID-19 and The Ethiopian Diaspora High-Level Advisory Council on COVID-19 in Partnership with the Ministry of Health and Ethiopian Public Health Institute invites you to a Zoom meeting
Date and Time: Thursday, Apr 23, 3-5:00pm Addis Ababa and 8-10:00am EST US
COVID-19 in Ethiopia: Current status, Modeling, and Implications Moderator (5 minutes) Dawd S. Siraj, MD, MPHTM Professor of Medicine Associate Program Director, Infectious Diseases Fellowship Director, International Travel Clinic Director, Global Health Pathway for the Dept. of Medicine Division of Infectious Diseases University of Wisconsin- Madison
Opening Remarks: Current Status and Preparedness (15 minutes) H.E. Lia Tadesse Gebremedhin, MD, MPH Minister of Health of Ethiopia
COVID-19 Modeling and Projections for Planning (20 minutes) Alemayehu Worku, BSc, MSc, PhD Professor of Public Health and Biostatistics Addis Ababa University Senior advisor, Addis Continental Institute of Public Health Addis Ababa, Ethiopia
Modeling the Impact of Key COVID-19 Interventions (20 minutes) Amir S. Siraj, BSc, MA, PhD Postdoctoral Research Associate University of Notre Dame South Bend, Indiana
COVID-19 Modeling Implications for Policy and Control (15 minutes) Yemane Berhane, MD, PhD Professor of Epidemiology and Public Health Director, Addis Continental Institute of Public Health Addis Ababa, Ethiopia
Discussion (40 minutes) Moderator
Closing Remarks (5 minutes) H.E. Fitsum Arega Ethiopian Ambassador to the United States
Join Zoom Meeting Meeting ID: 663 121 485 One tap mobile +16465588656, 663121485# US (New York); +13126266799, 663121485# US (Chicago) Dial by your location +1 646 558 8656 US (New York); +1 312 626 6799 US (Chicago) +1 669 900 9128 US (San Jose); +1 253 215 8782 US +1 301 715 8592 US; +1 346 248 7799 US (Houston) Dear contributors and readers of the Ethiopian Journal of Health Development,In view of the evolving evidence on COVID-19, the Ethiopian Journal of Health Development dedicates its upcoming issues to papers focusing on COVID-19. We plan to set up team of volunteer reviewers to fast track publication. Please share your research outcomes and/or reviews with us using www.ejhd.org !! Stay safe!! Editor in Chief EPHA Implements Stay at Home AdviceAs of 31st of March 2020, most staff members of the Ethiopian Public Health Association (EPHA) secretariat are off workplace and stayed-at-home as measure for prevention of COVID-19 pandemic.
|