Print this page
Rate this item
(2 votes)

የኢትዮጵያ ጤና አጠባበቅ ማህበር ህንፃ / ክፍሎች ኪራይ ጫራታ ማስታወቂያ

ህንፃ / ክፍሎች ኪራይ ጫራታ ማስታወቂያ

አድራሻ

አራዳ ክፍለ ከተማ፤ ወረዳ 7፤ ቀበና አደባባይ አጠገብ፤ ኦይል ሊቢያ ነዳጅ ማደያ ፊት ለፊት

ስልክ: +251 114 16 60 41 +251 114 16 60 83 Fax: +251 114 16 60 86 Email: This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.

www.etpha.org P.O.Box 7117 አዲስ አበባ

ለቤት ኪራይ ፈላጊዎች በሙሉ የሚከራዩ ክፍሎች አሉን

 

 

ክፍሎቹ የሚገኙበት  ወለል

ስፋት በሜትር ካሬ

የሚከራዩበት ዋጋ በካሬ

የስንት ወራት ቅድሚያ ይከፍላሉ?

የሚከራዩት ለምን አገልግሎት ነዉ?

 ግራዉንድ ወለል (242 ካሬ) ሚዛኒን ወለል (68 ካሬ) ይጨምራል (ሀ እና ለ)

310

 

 

 

1.1 ክፍል ሀ ሜዛኔን ወለል ይጨምራል (68 ካሬ)

189

 

 

 

1.2 ክፍል ለ

121

 

 

 

ወለል 2 (ሀ፣ ለ፣ሐ)

380.42

 

 

 

2.1 ክፍል ሀ

112.76

 

 

 

2.2 ክፍል ለ

144.07

 

 

 

2.3 ክፍል ሐ

123.59

 

 

 

ወለል 3 (ሀ፣ ለ፣ሐ)

380.42

 

 

 

3.1 ክፍል ሀ

112.76

 

 

 

3.2 ክፍል ለ

144.07

 

 

 

3.3 ክፍል ሐ

123.59

 

 

 

 

 ማሳሰቢያ

  • ለሁሉም ወይም በእንዳንዱ ወለል በከፊል ወይም በሙሉ እንደ ፍላጎትዎ ማመልከት ይቻላል
  • ከተዘረዘሩት ካሬ ዉጪ ማመልከት አይቻልም
  • ዋና ቢሯችን መስቀል ፍላወር ድሪም ላይነር ሆቴል አካባቢ ሌጎ ሆቴል ፊት ለፊት ነዉ
  • አመልካቾች በፍላጎቶቻቸዉ መሰረት ፎርሙን በመሙላት በታሸገ ኤንቬሎፕ ለኢትዮጵያ ጤና አጠባበቅ ማህበር ከህዳር 15 ቀን 2015 በፈት ማቅረብ አለባቸዉ
  • ለበለጠ መረጃ አቶ ያሬድ ዘየደን በስልከ ቁጥር 0911428795 ያግኙ
 

Latest from Super User