የኢትዮጵያ ጤና አጠባበቅ ማህበር ህንፃ / ክፍሎች ኪራይ ጫራታ ማስታወቂያ
ህንፃ / ክፍሎች ኪራይ ጫራታ ማስታወቂያ
አድራሻ
አራዳ ክፍለ ከተማ፤ ወረዳ 7፤ ቀበና አደባባይ አጠገብ፤ ኦይል ሊቢያ ነዳጅ ማደያ ፊት ለፊት
ስልክ: +251 114 16 60 41 +251 114 16 60 83 Fax: +251 114 16 60 86 Email: This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.
www.etpha.org P.O.Box 7117 አዲስ አበባ
ለቤት ኪራይ ፈላጊዎች በሙሉ የሚከራዩ ክፍሎች አሉን
ክፍሎቹ የሚገኙበት ወለል |
ስፋት በሜትር ካሬ |
የሚከራዩበት ዋጋ በካሬ |
የስንት ወራት ቅድሚያ ይከፍላሉ? |
የሚከራዩት ለምን አገልግሎት ነዉ? |
ግራዉንድ ወለል (242 ካሬ) ሚዛኒን ወለል (68 ካሬ) ይጨምራል (ሀ እና ለ) |
310 |
|
|
|
1.1 ክፍል ሀ ሜዛኔን ወለል ይጨምራል (68 ካሬ) |
189 |
|
|
|
1.2 ክፍል ለ |
121 |
|
|
|
ወለል 2 (ሀ፣ ለ፣ሐ) |
380.42 |
|
|
|
2.1 ክፍል ሀ |
112.76 |
|
|
|
2.2 ክፍል ለ |
144.07 |
|
|
|
2.3 ክፍል ሐ |
123.59 |
|
|
|
ወለል 3 (ሀ፣ ለ፣ሐ) |
380.42 |
|
|
|
3.1 ክፍል ሀ |
112.76 |
|
|
|
3.2 ክፍል ለ |
144.07 |
|
|
|
3.3 ክፍል ሐ |
123.59 |
|
|
|
ማሳሰቢያ
- ለሁሉም ወይም በእንዳንዱ ወለል በከፊል ወይም በሙሉ እንደ ፍላጎትዎ ማመልከት ይቻላል
- ከተዘረዘሩት ካሬ ዉጪ ማመልከት አይቻልም
- ዋና ቢሯችን መስቀል ፍላወር ድሪም ላይነር ሆቴል አካባቢ ሌጎ ሆቴል ፊት ለፊት ነዉ
- አመልካቾች በፍላጎቶቻቸዉ መሰረት ፎርሙን በመሙላት በታሸገ ኤንቬሎፕ ለኢትዮጵያ ጤና አጠባበቅ ማህበር ከህዳር 15 ቀን 2015 በፈት ማቅረብ አለባቸዉ
- ለበለጠ መረጃ አቶ ያሬድ ዘየደን በስልከ ቁጥር 0911428795 ያግኙ